ፍትሃዊ የንግድ አሰራርና ዘመናዊ የግብይት ስርዓትን በመዘርጋትና መልካም አስተዳደርን በማስፈን የንግዱ ማህበረሰብና ሸማቹን ህብረተሰብ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ የእርካታ ደረጃቸውን ማሳደግ ነው፡፡
ራዕይ
በክልሉ ተወዳዳሪና ህጋዊ የንግድና ግብይት ስርዓት በ2022 ዓ.ም ተፈጥሮ ማየት፡፡
ተልዕኮ
በክልሉየነጻ ገበያመርህ የተከተለንግድና ግብይትበማዘመን፣ በማስፋፋት፣ህጋዊነትና ፍትሃዊነትበማስፈን የሸማቹንህብረተሰብና የንግዱንማህበረሰብ ተጠቃሚነትማረጋገጥ፡፡
እሴቶች
- በዕቅድ እንመራለን፣
- ፍትሃዊ አሳታፊና ዲሞክራሲያዊ አመራር መለያችን ነው፣
- በማያቋርጥ ለውጥና መሻሻል እናምናለን!
- ጊዜ እና የሰው ኃይል ካሉን ሀብቶች ሁሉ ቁልፍ ሀብቶቻችን ናቸው፣
- ሌብነትን እንፀየፋለን፣
- መረጃን ለልማት እናውላለን፣
- ውጤት ያሸልማል፣
- ተገልጋዮቻችን የሕልውናችን መሠረት ናቸው!
- ቅሬታ አቅራቢዎች መካሪዎቻችን ናቸው!
- ለህዝባችን ብልፅግና እንተጋለን፡: