የእንስሳትና እንስሳት ተዋፅኦ ምርቶች ግብይትና ጥራት ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት
ማለት የእንስሳትና እንስሳት ተዋጽኦ ምርቶች ለሀገር ውስጥና ለውጪ ገበያ የገበያ ትስስር የመፍጠር፣ የህግ ማዕቀፍ ለወጣላቸው የእንስሳትና እንስሳት ተዋጽኦ ጥራትና ህግ ወጥ ዝውውር ቁጥጥር፣ ቆዳና ሌጦ በጥራት፣ በመጠን ለኢንዲስትሪዎች እንዲቀርብ ድጋፍና ክትትል በማድረግ አድላቢና በንዑስ ዘርፉ የተሰማሩ የግብይት ተዋንያን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያከናውን ሂደት ነው፡፡
ዳይሬክቶሬቱ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች
- የእንስሳትና እንስሳት ተዋጾኦ ምርቶች ለሀገር ውስጥና ለውጪ ገበያ የገበያ ትስስር የመፍጠር አገልግሎቶች፤
- የህግ ማዕቀፍ ለወጣላቸው የእንስሳትና እንስሳት ተዋጾኦ ጥራትና ህግ ወጥ ዝውውር ቁጥጥር አገልግሎቶች፡፡
- ቆዳና ሌጦ በጥራት፣ በመጠን ለኢንዲስቱሪዎች እንዲቀርብ የማድረግ አገልግሎቶች፤
- የመረጃና ምክር አገልግሎት፣
- የግንዛቤ ማስጨበጫና የስልጠና አገልገሎት፣
- ምርጥ ተሞከሮ መቀመር
- ልምድ ልውውጥ ማካሄድ
- የተለያዩ ፕሮጄክት ዝግጅትና ክትትል
- የግብይት ሕግ ማዕቀፍ ዝግጅት፤
- የድጋፍና ክትትል ሥራዎች አገልግሎት
- ህገ-ወጥ ግብይት እና የምርት ዝውውር ቁጥጥር ማድረግ