Skip to main content

የገበያ መረጃና መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ዳይሬክቶሬት

ማለት የገበያና ግብይት ማዕከላት የማልማትና ማስፋፋት ስራዎች፣ የገበያ መረጃ በዘመናዊ መንገድ የማሰራጨት፣ የንግድና ዘርፍ ማህበራት እና የነጋዴ ሴቶች ምክር ቤቶች ማቋቋምና ህጋዊ ሰውነት መስጠት፣ የማማከር እና የኤግዚብሽንና ባዛር ፈቃድ አገልግሎቶችን በመስጠት ምቹ የግብይት ስርዓት እንዲሰፍን የሚያስችሉ ተግባራትን የሚያከናወን ሂደት ነው።

ዳይሬክቶሬቱ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች

  •      የገበያና ግብይት ማዕከላት የማልማትና ማስፋፋት ስራዎች፤ 

  •      የገበያ መረጃ በዘመናዊ መንገድ የማሰራጨት አገልግሎት፤

  •      የንግድና ዘርፍ ማህበራት እና የነጋዴ ሴቶች ምክር ቤቶች ማቋቋምና ህጋዊ ሰውነት የመስጠት፣ የማማከር አገልግሎት፤

  •      የኤግዚብሽንና ባዛር ፈቃድ የመስጠት አገልግሎት፣

  •     የሰንበት ገበያዎች የመቋቋምና የማጠናከር አገልግሎት 

  •     የተለያዩ ፕሮጄክት ዝግጅትና ክትትል 

  •     የመረጃና ምክር አገልግሎት፣

  •     የግንዛቤ ማስጨበጫና የስልጠና አገልገሎት፣

  •     የድጋፍና ክትትል ሥራዎች አገልግሎት፤

  •     የግብይት ማዕከላት የህግ ማዕቀፍ ዝግጅት፤