የገበያ ልማትና ግብይት አስተዳደር ዘርፍ
- የገበያና ግብይት ማዕከላት የማልማትና ማስፋፋት ስራዎች፤
- የገበያ መረጃ በዘመናዊ መንገድ የማሰራጨት አገልግሎት፤
- የንግድና ዘርፍ ማህበራት እና የነጋዴ ሴቶች ምክር ቤቶች ማቋቋምና ህጋዊ ሰውነት የመስጠት፣ የማማከር አገልግሎት፤
- የኤግዚብሽንና ባዛር ፈቃድ የመስጠት አገልግሎት፣
- የእርሻ ምርቶችን ለሀገር ውስጥና ለውጪ ገበያ የገበያ ትስስር የመፍጠር አገልግሎቶች፤
- ህግ ማዕቀፍ ለወጣላቸው የሰብል ምርት ጥራት በጠበቀ መልኩ ለምርት ገበያ ሽኝት ማድረግ፣
- በወልና በኮንትራት እርሻ ለተሰማሩ ባላሃብቶች ኤክስፖርት እንዲያደርጉ ድጋፍ የማድረግ አገልግሎት፤
- ህግ ማዕቀፍ ለወጣላቸው የእርሻ ምርቶች ጥራት ማረጋገጫ መስጠት፣
- የእንስሳትና እንስሳት ተዋጾኦ ምርቶች ለሀገር ውስጥና ለውጪ ገበያ የገበያ ትስስር የመፍጠር አገልግሎቶች፤
- የህግ ማዕቀፍ ለወጣላቸው የእንስሳትና እንስሳት ተዋጾኦ ጥራትና ህግ ወጥ ዝውውር ቁጥጥር አገልግሎቶች፡፡
- ቆዳና ሌጦ በጥራት፣ በመጠን ለኢንዲስቱሪዎች እንዲቀርብ የማድረግ አገልግሎቶች፤
- ህግ ወጥ የምርቶች ዝውውር የመከታተልና የመቆጣጠር ሥራ ማካሄድ፤
- የመረጃና ምክር አገልግሎት፣
- የግንዛቤ ማስጨበጫና የስልጠና አገልገሎት፣
- የአሰራር ማኑዋልና የግብይት ሕግ ማዕቀፍ ዝግጅት፤
- የድጋፍና ክትትል ሥራዎች አገልግሎት